Hi everybody, this is Jery! In this channel, I create new recipes. I also cook ethiopian traditional foods and present cultural ceremonies also healthy food and good for diets food and drink also natural homemade skin care that I'm sure you guys would be satisfied with. I would be very grateful if you guys subscribed and watched my videos and left a like if you liked what you saw. Thank you!

እንኳን ደና መጣችሁ:: በዚህ ቻናል ባህላዊና ዘመናዊ የሀገራችንን ካልቸር ታገኙበታላችሁ ገብታችሁ ብትጎበኙ በጣም ብዙኅ ጠቃሚ የምግብ አይነቶችን ያገኛሉ:: በራሴ መንገድ የሰራኃቸው የምግብ አይነቶች አሉና ይወድታል:: እንዲሁም ለጤና ጠቃሚና ክብደትን ለመቀነስ የሚረዱ ምግቦችንና መጠጦችን ያገኙበታል: እንዲሁም የተፈጥሮ በሆኑ ቤታችን ለቆዳች የሚጠቅሙ ግበአቶችንም ያገኙበታል: በጣም ይጠቀሙበታል: ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰቤን ይቀላቀሉ:: አመሰግናለሁ::

Please follow my Instagram eyerusalem.Wld